Channel
💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @eyosii ያናግሩ @protestantmezemur
Updated: 2026-08-07
ወዶኛልና ዘማሪት እየሩሳሌም ነጊያ ምን ውጦኝ ነበር አንተን ባላገኝ ባትቀበለኝ ልጅ ባታረገኝ አሄሄ ሰጥተኸኝ ጥበብ ክህሎት ችሎታ አምላኬን ትቼ ለሰው ሆይ ሆይታ አሄሄ ነበር እጣዬ አይኔ ባይበራ የሲዖል ማገዶ ኑሮ ከሞት ጋር በራልኝና የህይወት መንገድ ኑሮ ጀመርኩኝ ባንተ ስወደድ ዛሬ …
➠ዘማሪት : እየሩሳሌም ነጊያ ➠ ርዕሰ : "ወዶኛልና" 🔻የዚህ ዝማሬ ሙሉ ግጥም🔻
Media post
Peace for the world theology and mission college 🌍✝️ 👉ስለ ኮሌጃችን 🏫️ ኮሌጃችችን ላለፉት 7 ዓመታት በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካገኘ አንስቶ የስነ መለኮት ትምህርት በአካል 📚 👉በአዲስአበባ 🏙️ 👉በሀዋ…
. "መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪ ቴዲ ታደሰ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ከሃዘኔ የበረታሁብህ መፅናኛዬ ማስረሻዬ ምልህ መንፈስቅዱስ አንተ የኔ ነህ የጓዳዬን ሁሌ ማዋይህ (2) ለሰው ባወራ ይፈርዱብኛል ብዬ ፈርቼ ማልናገረው ብዙ ብዙ አለ በሬን ዘግቼ የማላዋየው የማልሄድበት መፍትሄ ፍለጋ ጉዳዬን ይዤ ሚ…
. "የለኝም ካንተ በላይ ወዳጅ'' 〰〰〰〰〰〰 ዘማሪት ቤቲ ተዘራ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @Protestant
Media post
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ✨✨ የሥነ መለኮት ትምህርት መማር ፈልገው በጊዜና በቦታ እጦት ለተገደቡ ሁሉ ታላቅ የምስራች! "ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ" ተደራሽነቱን በማስፋት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል (ኦንላይን) መማር የሚያስችል አዲስ ምዝገባ ከፍቷል። ✅ የ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.