Channel
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ነው። ቤተሰብ በመሆን መረጃውን ይጋሩ።
Updated: 2026-08-12
ታቦተ ማርያም በፈራረሰ ቤተ መቅደስ ውስጥ ነውና አግዙን። ለድንግል ማርያም ቤተ መቅደስ መሥራት ቢያንስባት እንጂ አይበዛባትም። ስለ እመብርሃን❤
ሌላ የአንድ ኩንታል መግዣ ተገኝቷል። ሁለት ኩንታል ተገዝቷል። 98 ኩንታል ይቀረናል። ተስፋ አንቆርጥም። እመብርሃን ልጆቿን ትጣራለች። ውለታዋ ያለባችሁ አለን በሏት❤
ለአመሮ ማርያም ያስገቡ ኦርቶዶክሳውያን 1, እኅተ ማርያም፣ አጸደ ማርያም፣ መንበረ ማርያም እና አጸደ ማርያም=1,000 ብር 2, ............1,200 ብር 3, እኅተ ገብርኤል=1,000 ብር 4, ገብረ ማርያም=2,000 ብር በማስገባት 5,....................=200 …
የመጀመሪያውን በረከት Ehite Mariyam, Atsede Mariyam, Menbere Mariyam, Atsede Mariyam 1,000 ብር በማስገባት ጀምረውታል። ድንግል ማርያም ሱባኤያችሁን፣ ልመናችሁን ትስማችሁ። የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ🙏
Media post
Media post
አመሮ ማርያም፤ የበረከት እናት "ከጉልበት ሥራ ከሚገኝ ገቢ መታነጽ የጀመረው የእመቤታችን ቤተ መቅደስ" ቦታው ከፋ ሀገረ ስብከት ጌሻ ወረዳ ቤተ ክህነት ነው። አመሮ ቅድስት ማርያም ትባላለች። ይህች ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተችው በ1941 ዓ.ም ነው። ስእለት ሰሚ ናት፤ ፊቷን አታዞርም…
ቀሪ 16,000 ብሯን ተረባርቦ የሚሸፍን የሥላሴ ባሪያ ማንነው? ኑ ይህንን በረከት ውሰዱ🙏
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued