Channel
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። 📢 @top_faye ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-12
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
አሀደ ለከ ወሀደ ለሙሴ የሚለውን ወረብ ካላችሁ
ለጥያቄየ መልስ ስላጣሁ የሚለውን በድምጽ ላኩልኝ
Amen
ተመስገን..! በቸርነቱ ብዛት ለዚህ ሰዓት ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፡፡ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያውለን፡፡ 🫶
Amen amen Amen
✞ አቴርሳታ ✞ አቴርሳታ ሐገረ ገዥዬ ንገሥ በልቤ ላይ በሁለንተናዬ ንገሥ የኔ ጌታ የአንተ ነው ኑሮዬ [፪] እንዳይገዛኝ ብራቸው እንዳይገዛኝ ወርቃቸው የዚህን ዓለም ባለጠጎች ነብሴ አጥብቃ ራቀቻቸው ሰላም ይሻላል የእግዚአብሔር ሰላም ገንዘብ ስላለው ሰው እኮ አይሰራም አሜን አቴርሳታዬ…
♡ የጽድቅ መማሪያ ♡ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያም …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-07 · first ad check queued