Channel
👉 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13 በዚህ ግሩፕ፦ ✔️ የቅዱሳን አባቶች ምክር ✔️ መዝሙር ✔️ ትምህርቶች ✔️ መፃህፍት እና ✔አስተማሪ ታሪኮችን ያገኙበታል። 👉 ሀሳብ መስጠት ይቻላል🙏
Updated: 2026-08-07
➡️ Gmail ለሚከፍትልኝ እየከፈልኩ ነው:: 🛑 📌1 Gmail 20 Birr 💸 📌5 Gmail 100 Birr 💸 📌10 Gmail 200 Birr 💸 📌♾የምፈልገው የGmail ብዛት: ያልተገደበ ♾✅ 📌ዋጋ 5 Gmail Account 100 Birr ሲሆን ለመክፈት 5 ደቂቃ በቂ ነ…
❗️ZERIHUN не отправляйте рекламу!
Ebakachun erdugn medhanit megza atche nw ye chnkalt eti tamami negn 🙏🙏sle maryam
ታቦር አርሞንኤም ብርሐን ታየባቸው ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ/2/ አዝ ተገለጠ------------ሆ በታቦር ላይ---------ሆ ብርሐኑን-------------ሆ ለእኛ ሊያሳይ---------ሆ የምሥራች--------------ሆ እልል በሉ---------------ሆ ለሁሉ አባት--…
ታቦር አርሞንኤም ብርሐን ታየባቸው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
በብርሃን ደመና ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ የታቦሩ ብርሃን በኢትዮጵያ ላይ ያብራ በጎቹ ይቆዩ ከእረኞቹ ጋራ ብርሃን ይዘው ይውጡ ቅዱሳን በጋራ የአብ ድምጽ ይሰማ በነጎድጓድ ግርማ ለሐዋርያቱ በግብጽ የገለጠ የሚወደው ልጁን ለመድህን ሰጠ ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ በጅራፍ…
በብርሀን ደመና ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
🥖ሃሌ ሉያ🥖 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) 🥯ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯መስማቱንማ ሰምቼ ነበር 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯እናቴ ሆይ.............ሆ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-31 · first ad check queued