Channel
Updated: 2026-07-30
የካፍ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው ! የፊፋን አዲስ እቅድ ተከትሎ የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ካፍ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። ከፊፋ ደብዳቤ እንደደረሰው ያረጋገጠው ካፍ በሚቀጥለው ሳምንት አስቸኳይ የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጠርቷል። የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ስብሰባ…
“ ያማልን አስቀምጬ ቋሚ መሆን እችላለሁ “ አዴይሚ የባርሴሎና አዲስ ፈራሚ ካሪም አዴይሚ በቡድኑ የቋሚነት ቦታ ማገኘት እንደማያስፈራው ተናግሯል። ለቋሚነት ቦታ ከላሚን ያማል ጋር መፎካከር አስፈርቶት እንደሆነ የተጠየቀው አዴይሚ “ በፍጹም አልፈራም “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል። አክሎም “ …
ክሩፒ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል ! የበርንማውዙ የፊት መስመር አጥቂ ጁኒየር ክሩፒ በጉዳት ምክትል የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ ተገልጿል። በዚህም ምክንያት ጁኒየር ክሩፒ እስከ አራት ወራት ለሚደርስ ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተነግሯል። በክለቡ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ ጉዳቱ …
“ ደረጃችንን ከፍ ለማድረግ በዝውውሩ እየሰራንበት ነው ” ሚኬል አርቴታ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል በዝውውሩ ትልቅ ነገር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። “ አርሰናልን ትልቅ ደረጃ ላይ ማስቀመጥ እንፈልጋለን በዝውውሩ እየሰራንበት ነው ” ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተናግ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ሊቨርፑል የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም የመክፈቻ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ ማዘጋጀቱ ተነግሯል። ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን የሞሀመድ ሳላህ ተተኪ ለማድረግ የመጀመሪያ ኢላማቸው አድርገዋል። በፒኤስጂ የሁለት አመት ኮንትራት ያ…
“ ታዳጊ ቡድኑ በፍቃዱ ጠፍቷል “ ፖሊስ “ የጠፉት ታዳጊዎች የሄዱት በራሳቸው ጥረት ነው በፌዴሬሽኑ አልተላኩም ” የኢ/እ ፌዴሬሽን በስዊድን በተካሄደ የታዳጊዎች ውድድር ' ጎቲያ ካፕ ' ላይ ለመካፈል ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች መጥፋታቸው ተገልጿል። ወደ ስፍራው የተጓዙ ሀያ ተጨዋ…
“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴት ያለፈ አመት ስኬታቸው የመጨረሻ አለመሆኑን ገልጸዋል። ይልቁንስ “ የአዲስ ዘመን ጅማሮ ነው ” ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አስታውቀዋል። “ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ነ…
በራስዎት ዲዛይን መዘጋጀት የሚችሉ የእግር ኳስ ማልያ በቁምጣ ለቡድንዎት ከ20 ጀምሮ ከዋናው ሲያዙ በተጨማሪ ስጦታዎች ተንበሽብሸው ከ24 ሰዓት እስከ 10 የስራ ቀናት የሚረከቡ ይሆናል። 💰 ሙሉ ትጥቅ፦ ከ899 ብር ጀምሮ 👕 ማልያ ብቻ፦ ከ499 ብር ጀምሮ ⏱️ የምርት ጊዜ፦ ከ24 …
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469