Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-08-14
“ይቅርብህ አይሆንም” የሚል ተስፋ አስቆራጭ ድምፅ ከጎንህ ከሌለ... የማይቻል ነገር የለም! 📹ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ የዚህ ታዳጊ ፈጠራ አስደምሞዎታል? በአስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ሐሳብዎን ያጋሩን👇 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሱዳን በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተሹመው የነበሩት የኮርዶፋን አገረ ገዥ ከኃይሉ መክዳታቸውን በማስታወቅ፣ ታጣቂዎች 'ወደ ሀገራቸው እቅፍ እንዲመለሱ' ጥሪ አቀረቡ 🇸🇩 በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ስር ከሚንቀሳቀሰው "ታሲስ" አስተዳደር ጋር በአገረ ገዥነት እና በፕሬዝዳንታዊ ምክር ቤት አባልነት…
#sputnikinfographics | 13.4 ቢሊዮን ዶላር፦ የኢትዮጵያ የአዲሱ በጀት ዓመት የወጪ ንግድ ግብ 📈 ኢትዮጵያ በ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ11.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማግኘት የዕቅዷን 119.14% ማሳካቷን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጻል። ቁልፍ መረጃ…
"ገበየሁ ቢሞት፣ ተተካ ባልቻ ..."፦ መድፍ አገላባጩ አርበኛ ሲታወሱ በሁለቱም የጣሊያን ወረራዎች ለሀገራቸው በግንባር ቀደምትነት የተሰለፉ አርበኛው ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ)፤ ጠላትን አርበድብደው በደማቸው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያስከበሩ የነሐሴ ወር ኩራት ናቸው። 📹 ስፑትኒክ አፍ…
የፊደል ካስትሮ 100ኛ ዓመት፦ ከዕውቅ የሕግ ባለሙያነት እስከ አብዮታዊ መሪነት 🇨🇺 በጦር ሰፈር ላይ ከተፈጸመ ደፋር ጥቃት እስከ አሜሪካ ድጋፍ ከሚደረግለት አምባገነን ፉልሄንሲዮ ባቲስታ ውድቀት ድረስ፤ አንድ ወጣት የሕግ ባለሙያ የአማፂያን ቡድንን አስተባብሮ መምራት ብቻ ሳይሆን፣…
ጥቆማ‼️ ያለጥርጥር በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ 👍 በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ 👌"የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 👇…
#Viral | የሚዘምሩ ድንጋዮች፦ በድንጋይ መሣሪያ ታጅቦ መንፈሳዊ መዝሙራትን በድንቅ ሁኔታ የሚያቀርበው ወጣት በርካቶችን አስደምሟል 📹 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የደቡብ አፍሪካ እና የዚምባብዌ ፕሬዝዳንቶች በካሪባ ሀይቅ የጀልባ መስመጥ አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ 🇿🇦 ከደቡብ አፍሪካ መንግሥት የወጣ መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የ44 ሰዎችን ሕይወት በቀጠፈው በካሪባ ሀይቅ የጀልባ መስመጥ አደጋ ምክንያት …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.