Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-14
😢ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቀውና እንቅልፍ ሊነሳ የሚገባው ግን የቂያማ ቀን መምጣቱ ነው! አላህ ፊት ስትቀሰቀስ፣ ፍጥረታት ሁሉ በተሰበሰቡበት አደባባይ፣ ልክ በዛች አስነዋሪና ቆሻሻ ሁኔታህ (ስልክህን ይዘህ ቪዲዮውን እያየህ) ብትቀሰቀስ ያኔ ምን ይውጥሃል?! የቱ ምድር ይሰነጠቅና ይው…
ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠ…
ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከምይዛቸው የዕለት እቅዶቼና ፕሮግራሞቼ መካከል አንዱና ትልቁ ጉዳይ፦ «ዛሬስ ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች ልብን የሚያረጥብ፣ ኢማንን የሚያድስና ወደ አላህ የሚያቀርብ፣ ከወንጀል የሚያርቅ ምን ዓይነት ስንቅ እናካፍላቸው?» የሚለው ነው። ለእኛ 40,000 ተከታይ…
ኢማም ቁርጡቢ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦ ❝ወንጀሉ የበዛበት ሰው የተጠማችን ማንኛዋንም ነፍስ ዉሃ ያጠጣ። የተጠማን ዉሻ ዉሃ በማጠጣቷ ምክንያት አላህ ያችን መጥፎ ሥራ ላይ ተሰማርተሰ የነበረችዋን ሴት አመሰገነ፣ ምህረትም አደረገላት።❞ ✅ t.me/Sle_qelbachn1
በዋጋ አትከራከሯቸው በሰደቃ ኒያ ግዟቸው።
ኢላሂ!! ◆ምነኛ ያማረ ተማፅኖ ነው!
ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው።
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.