Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-08-07
#ትዝታዘአራዳ ማንነታችን ነው ወይስ አንዳችን ስለሌላኛዉ ማንነት የጨበጥነው ግንዛቤ ነው የሚያናቁረን? ነሐሴ 2/2018 #tizitazearada https://youtu.be/e-SdQrnAszY?si=AtQ_bSkSFGWF8Le2
ነሐሴ 2 2018 የሰው ሰራሽ አስተውህሎትን ኡሉታዊ ተፅዕኖን ለመከላከል የሚያስችል ፖሊሲ በትምህርት ስርአት ውስጥ እየተገበረ መሆኑን ኮተቤ ትምህርት ዩንቨረስቲ ተናገረ፡፡ ይህ የተባለው ዩንቨስርቲው ከሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ሰው ሰራሽ አስተውህሎት ለመማር ማስተማር ያ…
#ሸገር_ትንታኔ የየመኑ ጦርነት ከ4 አመታት ፋታ በኋላ ዳግም አገርሽቷል፡፡ ያገረሸው ጦርነት የጥፋት አድማሱን ሊያሰፋው ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ ዝርዝሩን የኔነህ ከበደ አዘጋጅቶታል ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ👇👇.... https://youtu.be/tC3NJ3TivvM
ነሐሴ 2 2018 ኮሜርሺያል ኖሚኒስ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ፡፡ የኮሜርሺያል ኖሚኒስ የሥራ አመራር ቦርድ የኮሜርሺያል ኖሚኒስን የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን መገምገሙን ተቋሙ ይፋ አድርጓ…
የነሐሴ 2 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ዩጋንዳ ዩጋንዳ በአለም አቀፉ አረጋጊ ሀይል ማዕቀፍ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ልትልክ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካዊቱ አገር ፓርላማ የዩጋንዳ ወታደሮች በጋዛ በአረጋጊነት እንዲሰማሩ ድምፅ መስጠቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬ…
ነሐሴ 2 2018 በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስራ ከተጀመረ አመታት አልፈዋል፡፡ ሂደቱ ቀድሞ ቢጀመርም አካሄዱ ግን እንደ አጀማመሩ መፍጠን አልቻለም የሚሉ አ…
ነሐሴ 2 2018 የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትን ለመከተል ከምግብ ጠረጴዛችን ላይ ይኑሩ የሚባሉት እንደ ስጋ፣እንቁላል እና ወተት ያሉት ምርቶች በዋጋቸው ምክንያት ከብዙዎች ገበታ እየጠፉ ነው፡፡ አንድ…
ነሐሴ 2 2018 የህዳሴው ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ 1 አመት ሊሞላው ነው፡፡ ልክ በግንባታው ሂደት እንደነበረው በግድቡ ዙሪያ ግብፅ የምታነሳው ጥያቄ ግንባታው ተጠናቆም ዛሬም አልቆመም፡፡ አንዳንዴ ብቻዋን ሌላ ጊዜ ሱዳንን ከጎኗ አሰልፋ የአባይና የህዳሴውን ግድብ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.