Channel
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹 This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel! Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more. Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot
Updated: 2026-08-07
መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ሉግዳ፣ ለሚ፣ ዲቦ እና አምቡዬ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል! በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!…
ሳምንቱን ሙሉ በዳታ ፈታ ይበሉ! በ85 ብር ብቻ 1.1ጊባ ሳምንታዊ የዳታ ጥቅል ያግኙ! 📲 ወደ 777*2*1# ይደውሉ ወይም በ M-PESA Safaricom App ይግዙ! #SafaricomEthiopia
ቅመም ተመልሷል! 🎉 🛜 ለ7 ሰዓታት በሚቆይ ባትሪ፣ እስከ 8 ሰዎችን በአንድ ላይ የሚያገናኝና የ1 ዓመት ዋስትና ያለው ቅመም ማይፋይን ገዝተው በየሄዱበት ኢንተርኔት ይጠቀሙ! በ4,500 ብር ብቻ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ዛሬውኑ የራስዎ ያድርጉ! #SafaricomEthio…
ጊዜ ፣ ቦታ እና የኔትወርክ ሳይገድበን ከምንወዳቸው ጋር እንደልብ እንገናኝ! 📞💚 በ30 ብር ብቻ የሳምንት 120 ደቂቃ በመግዛት ከሳፋሪኮም (07) ወደ ቴሌ (09) እንደልብ ይደውሉ። አሁኑኑ 777*1# ብለው ይደውሉ! #SafaricomEthiopia #VoicePackage
ፏ በአርብ! ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ የሚያስደዉለዉ ጥቅል ምን ይባላል? ምንም ላይክ የሌላቸው 3 መላሾች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
ስራ በዝቶብዎታል፣ ስብሰባ ላይ ነዎት ወይስ ትንሽ እረፍት መውሰድ ፈልገዋል? እንግዲያውስ ለሚደውልልዎ ሰው ሁሉ በራሱ ጊዜ አሁን ምን ላይ እንዳሉ መልዕክት ያስቀምጡና ያለምንም ረብሻ ስራዎን ያከናውኑ! ለግል መልዕክት ወደ 723*2# እንዲሁም ለቢዝነስ መልዕክት ደግሞ ወደ 723*3# …
የጥሪ ማሳመሪያ ዜማ አገልግሎትዎን ማቋረጥ ይፈልጋሉ? 722 ላይ ይደውሉ፣ የጥሪ ማሳመሪያዎን (CRBT) ለማስተካከል 3ን ይጫኑ፣ አገልግሎቱን ለማቋረጥ 2ን ይጫኑ፣ በመቀጠልም ለማረጋገጥ 1ን ከዚያም በድጋሚ 1ን ይጫኑ። #SafaricomEthiopia
ለደዋዮችዎ ለየት ያለ የጥሪ ማሳመሪያ ሙዚቃ መጋበዝ ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ! በM-PESA ሲገዙ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለው! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.