Channel
የግሩፑ ህግጋቶች 1.አንድም ሙስሊም ሌላውን ማንጓጠጥ ከታየ ብሎክ ይደረጋል። 2.የጥላቻ ንግግሮች ከታዩ ብሎክ 3.ይህ የ ማስታወቅያ ግሩፕ አደለም።ማስታወቅያዎችን ሌላ ቦታ ይላኩ ሊንክ ያላቸው ፅሁፎችን መላክ አይቻልም። 4.በህክምናው ያሎትን ጥሩ ተሞክሮ ሼር ያርጉ መጥፎ ከሆነ እናስተካክለው ዘንድ ከስር ለህክምና በሚቀመጡ የዶክተር ወይም ኡስታዝ ሊንክ ያናገሩን. 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
Updated: 2026-08-07
عَنْ أَبِي بَكْرٍ الصِّدِّيقِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّهُ قَالَ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي"، قَالَ: "قُلْ:…
በአፊያችሁ ህክምናችንን በተመለከተ የምታማክሩን ካለ ኑ ላይቭ ቀጥታ አማክሩን🤲ተቀላቀሉን🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
https://vt.tiktok.com/ZS9kj6h1tKCVV-h8G0W/
غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ «ጌታችን ሆይ፣ ምሕረትህን እንለምናለን፤ መመለሻችንም ወደ አንተ ነው።» አል-በቀራ 285 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ✨https://t.me/dr_of_heart
አሚን ያረበልአለሚን ወእያኪ ሁቢዬ🤲እኛም ዉድድ ከማድረግ ዉጭ አማራጭ የለንም ቅመሜ
አለሀሙዱሊላህ አለኩሊሀል ላርጋቹት ዱዋ አላሁመ አሚንንን ለሁላችንም ሁቢ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሁላቹንም ላአላህ ብዬ እወዳቹዋለዉ አላህ ለሡ ብለዉ ከተዋደዱት ባሮቹ ያርገን
🚫✔ በአሏህ ቃል መዳን እንዴት? (በኢብን ሶፊ) (ኑ....ወደ አፊያው መንደር) 🎤ማሳሰብያ ክፍል 1 ❶-በ አይንናስ ዙሪያ ያሉ አላስፈላጊ እምነቶችን ለምሳሌ ሽንቱን መጠጣት ወይም ከታወቀ አሰሩ/ፋናው ምንም አይጠቅምም የሚሉትን ማመንና መቀበል አይገባም። ❷-ከቆዳ፤ከብረት፤ከወረቀት.…
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-23 · first ad check queued