Channel
Updated: 2026-07-30
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፬/24 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን በ፲፪ (12) ዓመቱ ሰማዕትነትን የተቀበለው የንሒሳው ቅዱስ አባ ኖብ አረፈ። 📌 ቅዱስ ኖብ በተወለደ በ12 ዓመቱ የክርስቲያኖችን መከራና የካህኑን አስተምህሮ ሰም…
🔴በዘመናችን ያለው እውነተኛው የአውሬው አሰራር ክፍል(፯)7 የ 666 ወይም የአውሬው አሰራር በዲጂታል ቁጥር ይልቅ በሰዎች አእምሮ፣ አስተሳሰብ እና የህይወት ዘይቤ ውስጥ ይሰራል፤ እውነተኛው የመንፈስ ውጊያ የሚካሄደው በአስተሳሰብ ላይ ነው። የዘመናችን የ666 መንፈስ መገለጫዎች…
አበረታኝ ፍቅርህ አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ አበረታኝ ክንድህ አምላኬ በስምህ ድኛለሁ በፀጋህ በማደሪያህ ሆኜ ስጠራህ አዝ ሰዶም ስትቃጠል መርገሟ ሲበዛ ሊተወኝ አይሻም ልጁን እንደዋዛ ህጉን በማሰቤ አምላክ ፈረደልኝ ጎትቶ የሚያወጣ መልአክ ሰደደልኝ አዝ በገናን መደርደር አያቆምም ጣቴ የወ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፫/23 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከቀጰዶቅያ አገር የሆነውና የጌታችንን ጎን በጦር የወጋው፣ በኋላ ግን አምኖ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው ቅዱስ ለንጊኖስ አረፈ። 📌ይህ ቅዱስ ከጲላጦስ ጭፍሮች ወገን የ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued
🔴የቴክኖሎጂ፣ የባርኮድ እና የ Microchip አፈ-ታሪኮች ክፍል(፮)6 በየጊዜው "ባርኮድ ላይ ያሉት ሦስት ረጅም መስመሮች 666 ናቸው"፣ "የክሬዲት ካርድ መታወቂያ 666 ነው"፣ ወይም "በእጅ ላይ የሚቀበር ማይክሮቺፕ (Microchip) የአውሬው ምልክት ነው" የሚሉ ወሬዎችና …
ዑራኤል አባቴ ጠባቂዬ ሞገሴ ታዳጊዬ ዑራኤል ለእኔ ልዩ ነህ የምትረዳኝ ከአምላክ ተልከህ አዝ በደመ ክርስቶስ ዑራኤል መልአል ልትቀድስአለምን በክብር አስጊጦ " " " """ አምላክ መረጠህ ለኔስ ልዩ ነው የአንተ ፍቅር ቁምልኝ ቅ/ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር አዝ የእውቀትን ፅዋ ዑራኤል…
🤩በስመ አብወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን በነጎድጓድና በመባርቅት ላይ ለተሾመ ለመልአኩ ለቅዱስ ዑራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ!! ሐምሌ 22 ሊቀ መላእክት ቅዱስ_ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ_ዕዝራ_ሱቱኤል የዕውቀትን ፅዋ ያጠጣበት ዕ…
ናታኔም ነኝ ናታኔም ነኝ አገልግሎቴ አይከፋኝም ታናሽነቴ እጠርጋለሁ ደጅህን ጌታ ዝቅ ብዬ ላንተ ውለታ አዝ ከነገደ ሌዊ ባልሆን ባልሾምም እንደ አሮን የዜማ እቃ ባልይዝ በገና ላመስግንህ በትህትና ደጅ ሆኜ ካንተ በር ተሰፋ አድርጌ ስዘምር ቆጥረህልኝ እንደዋጋ አከበርከኝ ባንተ ፀጋ አዝ…
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue