Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-07
ለደብረ ታቦር በዓል ሥነጽሑፍ ለጠየቃችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ! ! ለተዋህዶ ልጆች ሸር አርጉላቸው !! 📢በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ለማግኘት ቻናላችንን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm ይ🀄️ላ🀄️ሉ👆
የደብረታቦር ግጥም ነው
ሥነጽሑፍ - የደብረ ታቦር ግጥም ! (ርዕስ - ደብረ ታቦር ) ደብረ ታቦር .... ከደብሮች ሁሉ ልቀሽ እውነት ብርሃንን አጥልቀሽ ተንቀሽ የነበርሽ ተራራ አንቺ የምሥጢር ሥፍራ የመለኮት ብርሃን በር የሥሉስ ቅዱስ ምሥጢር ልቆ የታየብሽ መንደር .... ደብረ ታቦር !!! ከአድማሳት ከፍ…
‹‹ነሐሴ 7›› በዚህች ዕለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተፀነሰች። ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱና የመጀመሪያው መታሰቢያ ነው። የእመቤታችን ወላጆች ቅዱሳን ኢያቄምና ሃና ይባላሉ። እነዚህ ቅዱሳን በትዳር አንድ ሆነው ሲኖሩ ልጅ አልነበራቸውም። ስለዚህም ወደ ቤተ እግዚአብሔር…
ሐና እና ኢያቄም መልአኩ ገብርኤል ሲያበስራቸው።
🥰 ደስ የሚል የፍልሰታ መዝሙር🥰 ❖ ወፌ ሰንብታ መጣች በፍልሰታ ❖ ''ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ አገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ እንዳልቆምብሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ…
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ° ብሸፍትም ሰው ስገድል.. ስትጠራኝ ሳትሸነግል.. ቀስቴን ጥዬ ተሸነፍኩኝ አንተን ሳይህ 'ረገፍኩኝ፨ ድንገት ራደች ሰዉነቴ፣ ተፈታልኝ ሰንሰለቴ፨ ° ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትለውጥ ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትጠራ፣ ጨካኙን ልብ ደግ ያልሰራ፣ ታኖራለ…
ምን እያልከኝ ይሆን .??? አምላኬ ደከመኝ የአለም ጋጋታ ትርፍ እንኳ የሌለው ጥቅም አልባ ጠብታ ሁልግዜ መሯሯጥ መድከም መኳተን መሄድ መመላለስ ሀሳብን መበተን መድከሙን ደክሞኛል..... 🥹🥹🥹 ግን ምን ብዬ ልጥራህ በየቱ ስራዬ ቆማለሁ ከፊትህ አቤት የኔ ጌታ ፊቴ የቆም…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.