Channel
Buy ads : here https://telega.io/c/ney_ney_emye_maryam ♦️⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️ 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 🤲 የምስጋና መዝሙራት 🙏 የንስሐ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት 🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @kingo08bot ላይ
Updated: 2026-08-07
#ቀን_አለህ ቀን አለህ እግዚአብሔር ቀን አለህ ጊዜ አለህ እግዚአብሔር ጊዜ አለህ የምትጎበኝበት ጊዜ አለህ ነገር ይከወናል በቅድህ ደህ ሚጠናውን እምባውን አፍሶ ይገባል ከቤቱ በረከትን አፍሶ በተስፋ ለሚሻ ማዳንህን ሽቶ በጊዜው ይረካል የልቦናው ሞልቶ ዛሬ ተማፅኜ ባትገባም ከቤቴ ፈውስ…
Media post
Media post
#ወፌ_ሰንብታ_መጣች_በፍልሰታ ❖ ''ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ አገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ እንዳልቆምብሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ አንቺን ስለምን ስ…
#የታመነው_ሊቀ☦️ የታመነው ሊቀ ካህናት ያስወገደ የህዝቡን ኃጢአት በስልጠኑ የሚምር እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር በስጋ እና በደም እንዲሁ ተካፍሎ መላዕክትን አይደለም ወንድሞቹን መስሎ ባለስልጣኑን ሞት በሞት እንዲሽር ስጋን ተዋህዶ ታየ በምድር ከአብ ያለ እናት የተወለደው ከድንግል …
🚩ቻናላችን ይቀላቀሉ -------------------------- ቻናላችን ይቀላቀላሉ እና ቤተሰብ ይሁኑ ድጋፎትንም ይሳዩ 👇👇👇 https://t.me/YD_APOLOGETICS ✍️ቸር ቆዩሊኝ : ያፌት ዳንኤል ! @YD_APOLOGETICS
Media post
#ይሄን_ሁሉ_ፍቅር በዕፀ መስቀሉ በቀራኒዮ፣ ለሰው ተሰቅለህ ዓይኖቼ አዩ ይህን ሁሉ ፍቅር እፁብ አልን፣ አንተ ስትሰቀል እኛ ከበርን (2x) ዓለም የዳነበት ፍቅር በመስቀል ተሰቅሎ በሞቱ ሊያሳየን ቀረበ ከሁሉ አስበልጦ አዳም ቢያመጣብን መርገምን እርሱ ካሳ ሆኖ በደሙ ሊገዛን ወደደ ከሁ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.