Channel
📌በተመጣጣኝ ዋጋ ማስታወቂያ እንሰራለን እኳን ደህና መጡ🎤✋ ለሀሳብ አስተያየት እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጋቹ 👇አናግሩን። 📌 @had_office ከልብ እናመሰግናለን❤️
Updated: 2026-08-14
በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል…
ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ በቤትዎ ድርብ በዓል ያክብሩ፡፡ እንቁጣጣሽ ሎተሪ …… ህይወትን ቀያሪ ዕድልን ………… አብሳሪ፡፡ አዲስ ዓመት ደርሶ……. የሚያደላድለው ይቁረጡ እንቁጣጣሽ…. ብዙ አማራጭ አለው፡፡ ሁለቱም የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ በሁሉም እ…
በአርሲ አዳባ ነዋሪ የሆኑት አቶ አሎ ዩሱፍ በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ አሎ በግል ስራ ዘርፍ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ የሚተዳደሩ ሲሆኑ በደረሳቸውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንዲሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡
በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር በ2ኛ ዕጣ 1…
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው ይቁረጡ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕ…
በምስራቅ ሸዋ የአዱላላ ነዋሪ የሆነው ወጣት አቡ ቦጋለ በቆረጠው 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አቡ በትምህርት ቤት ውስጥ IT ባለሙያ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ከሙያው ጋራ ተያያዥ የሆነ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው …
ብዙዎች ሚሊየነር እየሆኑ ነው። እርስዎም አድማስ ዲጂታል 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ 10 ብር ይቁረጡና ሚሊየኖችን ይሸለሙ። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ። የድርጅታችን ቻናሎች ናቸዉ #የሎተሪ ዉጤቶችን በሁለቱም እናሳዉቃለን 👇👇👇👇👇👇�…
በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ #ሎተሪ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡ የድርጅታችን …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued