Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-14
እርሱ ያልበደለ ሳለ የኛን በደል ተሸክሞ ሲሞት እኛ ግን የገዛ ጥፋታችንን ማመን ተስኖናል። እርሱ ለጠላቶቹ ይቅርታ ሲለምን እኛ ግን ወዳጆቻችንን መውደድ አቅቶናል። የእኛ ፍቅር እንደ ጠዋት ጤዛ ሲረግፍ የእርሱ ፍቅር ግን እንደ ጸኑ ተራሮች ዛሬም ቀና ሲባል የሚታይ ነው። ብዙ ወዳጆች …
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፰/8 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከመምህራነ ኦሪትና ከሊቃነ ካህናት አንዱ የሆነው አረጋዊው አልዓዛር፣ ሚስቱ ሰሎሜ እና ፯ቱ (7) ልጆቻቸው (አንኤም፣ አንጦኒኃስ፣ ዖዝያ፣ አልዓዛር፣ አስዮና፣ ስሙና፣ መ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፲፰ [18] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ➡️ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጴጥሮስ በገሊላ ባሕር ዳር በምትገኘው በቤተሳይዳ ተወለደ። የአባቱ ስም ዮና ይባላል። ከአምስት ዓመቱ ጀምሮ ያደገው በቅፍርናሆም ከተማ…
📖የሰጎን እንቁላል በቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ📖 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ፲፬ (14) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ቤተክርስቲያን ሲሠራ በጉልላቱ ላይ ምሳሌነት ባለው በተወሰነ ቁጥር የሰጎን ዕንቁላል ይሰካበታል፡፡ ቁጥሩ ሦስት፣ አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፯/7 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ጻድቁ ኢያቄም ተልኮ የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ፅንስ ያበሠረበትና ቅድስት ሐና የፀነሰችበት ቀን ነው። እንዲሁም የሐዋርያት አ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፲፯ [17] ⛪የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ዘመነ ሐዋርያት ብለን የምንጠራው ዘመን በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ለመቶ ሀያው (120) ቤተሰብ ከወረደ ጀምሮ -100 ዓ.ም ያለው ጊዜ ነው። ሐዋርያት በሁሉም አቅጣጫ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፲፯ [17] ⛪የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ዘመነ ሐዋርያት ብለን የምንጠራው ዘመን በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ለመቶ ሀያው (120) ቤተሰብ ከወረደ ጀምሮ -100 ዓ.ም ያለው ጊዜ ነው። ሐዋርያት በሁሉም አቅጣጫ…
እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት 👰"ውበት ሐሰት ነው፤ ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርሷ ትመሰገናለች" ምሳሌ📖 30፥31። "ቅድስት አርሴማ" እግዚአብሔርን የምትፈራ በቅዱሳን ሰማዕታት ማህበርና በገነት በሮች የሕይወት ፍሬ ያፈራች ሰማዕት ናት። 🛐የምድር …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.