Channel
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Updated: 2026-08-14
የዘመናችን ሥነ-ጽሑፍ ቋሚ ምልክት ከሆኑት ደራሲዎቻችን ውስጥ አንዱና ዋነኛው አለማየሁ ገላጋይ !
📚📚📚📚 በቅርብ ቀን 📚📚📚📚
የተስፋዬ ኃ/ማርያም " የባሻዬ ውጎች " የተሰኘው መጽሐፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ ገበያው ቀርቧል ::
📚 ጠቃሚ ምክር መጽሐፍ ማንበብ ማለት ብዙ ገጾችን አንብቦ መጨረስ ብቻ አይደለም :: ካነበብነው መጽሐፍ ውስጥ ዕውቀትን ፣ ልምድንና ጠቃሚ የአስተሳሰብ ለውጥን ማግኘት ነው ዋናው ዓላማው ። ስለዚህም በየቀኑ ቢያንስ ከ10 እስከ 20 ደቂቃ የሚሆን ጊዜ ለንባብ መመደብና የሚያስደስትዎት…
የምሽት ድባብ አራት ኪሎ ቅርንጫፍ ከ 20%_50% ቅናሻችን እንደተጠበቀ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት አድራሻ 📍ለገሀር ኖክ አጠገብ 📍4Killo ብርሀን እና ሰላም ማተምያ ፊት ለፊት 📍መገናኛ መሠረት ደፋር ህንፃ ስር 📍Mexico ደብረወርቅ ህንፃ ንግድ ባንክ አጠገብ 📍ጀሞ ሚካኤል መ…
ቅዳሜ ነሃሴ 9 ከ 8ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ደራሲ ደሴ አዳም "ኔጌር" "ውብ" "የሞት መድሃኒት" "ያልታረቅ" እና "ነጭ ቅዠት" የተሰኙትን ስራዎችን ይዞ በ ቫዮሊን እና ቡና ታጅቦ ይጠብቃችኋል በ እለቱም የፎቶና የፊርማ ፕሮግራም ከ ደራሲው ጋር ይኖረናል ቦታውም በጃዕፈር መጻሕፍት ለ…
" ወደ መንገድ ሰዎች " በሚለው የግጥም መድብሉ ብዙዎቻችሁ የምታውቁት መዘክር ግርማ " በመንደሮች መሐል " የተሰኘው አዲስ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ሁሉ ያገኙታል !
Media post
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.