Channel
🗣የዚህ ግሩፕ አላማው:- 👉መልካም ወጣት የሚማሩ ወጣቶች እርስ በራሳቸው እንዲያወሩ እና ፀጋን እንዲካፈሉ ማድረግ ነው!! @melkam_wetatee 🗣ከእርሶ የሚጠበቁ ነጥቦች • ጓደኛዎን Add ማድረግ • Online ላይ ካሉ መወያየት • አላስፈላጊ እና የማያንፁ ነገሮችን post አለማድረግ ናቸው፡፡ ✅ ያሎትን ሀሳብ በዚህ ያድርሱን፡፡ 👇👇👇 0937882831
Updated: 2026-08-06
Media post
እጅጉን የከበረ፣ ያለ ዘመን የኖረ ፣ የዕውቀቶች ሁሉ ምንጭ፣ የባለጠግነት ልክ፣ ርህራሄና ፍቅር ማንነቱ የሆነ ፣ ለገዥነቱ ወሰን የሌለው፣ ሁሉን ያስገኘ እርሱ ብቻ ከሁሉም በፊት የነበረ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ዙፋኑ ከጥንት የሆነ ንጉስ መንግስትን አዘጋጀ። በዚህም መንግስት መካከል ይተ…
Media post
ራእይ 3:15-16,19 15 “በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። 16 እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው። 19 እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐ…
Esu awo gn lemenor eko sra memoker demo yerasachn fenta new betnsh genzeb
እሽ
ስራ !! ጥረህ ግረህ ብላ ነው የተባለው
እዉነት ነዉ አሁንም ቢሆን ጌታ ሁሌም ከጎናችን አለ ግን አለማዊ ኑሮ ምንም ባይጠቅምም ስትኖር ግን ብር ያሰፈልጋል ስለዚህ አሁን ላይ ብርር ነዉ ያጣሁት።
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-27 · first ad check queued