Channel
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.
Updated: 2026-08-12
በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው በኢትዮጵያ በውርስ ወይም በስጦታ በሚገኙ ገቢዎች ላይ አዲስ የታክስ ዓይነት ሊጣል መሆኑ ተገለጸ። ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የውርስና የስጦታ ገቢዎች ለዚህ ታክስ እንደሚዳረጉ ተመልክቷል። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF…
በወልቂጤ ከተማ የሰው ጥርስ ያወለቀው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ። የሰው ጥርስ በመስበር ከባድ የአካል ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ እሱባለው ሙሉጌታ በ7 ዓመት ከ10 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የወልቂጤ ከተማ ፍርድ ቤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ማስተላለፉን ለብስ…
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት የሟቾች ቁጥር 2,000 አለፈ። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው እና በታሪክ እጅግ ፈጣኑ ተብሎ የተገለጸው የኢቦላ ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር 2,000 ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚ…
የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በስፔስኤክስ አክሲዮን ዕድገት ምክንያት ዳግም ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ አለፈ የስፔስኤክስ አክሲዮን በ15.8 በመቶ ማሻቀቡን ተከትሎ የኩባንያው የገበያ ዋጋ 1.75 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ይህንን ተከትሎም የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በብሉምበርግ ቢሊየ…
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያ ጋር ዲጂታል ትብብሯን ለማጠናከር ያለመ ጥናት ጀመረች ዕቅዱ ሀገሪቱ በአኅጉሪቱ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ አሻራዋን ለማሳረፍ የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች በፌደራል …
ግልገል በለስ‼️ በጋራ ግልገል በለስ ከተማን ለመቆጣጠር ሞክረዋል - የመተከል ዞን አስተዳደር‼️ የመተከል ዞን አስተዳደር የፋኖ ሀይሎችና የጉሙዝ ሀይሎች ግልገል በለስ ከተማን ዛሬ ማለትም ነሐሴ 5/2018 ከንጋቱ 12:00 ሰዓት አካባቢ ለመቆጣጠር ሞክረው እንደነበረ ገለፀ። የዞኑ አ…
ባለቤቱን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። በአዲግራት ከተማ ቀበሌ 06 ዞን 6 ነዋሪ የሆነው አቶ ሳምሶም ሓጎስ አብርሃ የተባለው ተከሳሽ የሁለት ልጆቹ እናት የሆነችውን የ22 ዓመቷን ባለቤቱን ወይዘሮ ቅሳነት ተሾመን መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም በመኖሪያ …
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.