Channel
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Updated: 2026-08-07
Media post
🇮🇷🇺🇸 ኢራን፦ የሆርሙዝ ወሽመጥ በቁጥጥራችን ስር ነው — አሜሪካ ግን ተቃወመች በኢራንና በአሜሪካ መካከል በሆርሙዝ ወሽመጥ ዙሪያ ያለው ውጥረት ቀጥሏል። የኢራን የእስላማዊ አብዮት ዘብ (IRGC) ባለሥልጣናት የሆርሙዝ ወሽመጥ በኢራን ቁጥጥር ስር መሆኑን በተደጋጋሚ ገልጸዋል። …
🇹🇷🇱🇾 ቱርክ በሊቢያ የምስራቅና ምዕራብ የሰላም ውይይትን እንደምትደግፍ አረጋገጠች የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን፣ አንካራ በሊቢያ በምዕራብና በምስራቅ ክልሎች መካከል ያለውን ውይይትና ትብብር ለማጠናከር ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጹ። ፊዳን ይህን ያስታወቁት በቅርቡ …
🇹🇷🇵🇸 ኤርዶጋን፦ እስራኤል የፍልስጤምን ጉዳይ ከዓለም አጀንዳ ለማስወገድ ትሞክራለች የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይብ ኤርዶጋን፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ መንግሥት በቀጠናው ከተፈጠሩ ግጭቶችና ትርምሶች በመጠቀም የፍልስጤምን ጉዳይ ከዓለም አጀንዳ ለማስወገድ …
Media post
ከግማሽ በላይ የሚሆነው የጋዛ ነዋሪ ለከፋ የውሀ እጥረት እና የንፅህና ችግር መጋለጡን ተመድ አስታወቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ አብዛኛው የጋዛ ነዋሪ በቂ የንጹህ ውሃ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የፍሳሽ ማስወገጃ አገልግሎቶችን ማግኘት ባለመቻሉ ለ…
Media post
ጌታየ ሆይ መስጅድህ ላይ ባሪያወችህ የሚጠቀሙበት የከርሰ ምድር ውሃ ቁፍሮ ለማስቆፈር እየሞከኩ ነውና ደጋግ ባሪያወችህን ለዚህ ኸይር ምረጣቸው 😢🤲
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.