Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-08-07
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
Media post
''ማዕቀቡ ይነሳ'' ሩሲያ ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ሩሲያ በየመን ላይ የተጣለው የባሕርና የምድር እገዳ እንዲነሳ ጠየቀች። በየመን እየተባባሰ ላለው ግጭት አሜሪካና እስራኤልን የወቀሱት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ምክር ቤት የሩሲ…
አሜሪካ ግዴታዋን እስካልተወጣች ድረስ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዝግ ሆኖ ይቀጥላል ስትል ኢራን አስታወቀች፡፡ 👉የሆርሙዝ ባህር መተላለፊያን በተመለከተ አሜሪካና ኢራን ተቃራኒ መግለጫዎችን ሰተዋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በኢራን ላይ የተካሄደው ጦርነት እየተባባሰ በመምጣቱ በሆር…
ሰበር ዜና በአዲስአበባ ጉዳይ ተወሰነ አከራካሪ የነበረው የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት እንደተደረሰበት ተገለጸ በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ ከነበሩ አጀንዳዎች መካከል የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ ዋነኛው ሲሆን፣ በዛሬው የምክክር ውሎ በአጀንዳው ላይ ስ…
በጃፓን ከወረቀት የቀጠነ እና በስስነቱ አቻ ያልተገኘለት ቸኮሌት ይፋ ተደረገ ጃፓናዊው የጣፋጭ ምርት አዘጋጅ ማቴ በጥቅል የቸኮሌት ወረቀት መልክ የተሰራና 0.03 ሚሊሜትር ብቻ ስፋት ወይም ውፍረት ያለው ‹‹ኮርቴክያ›› የተሰኘ ለየት ያለ የቸኮሌት ጣፋጭ ለገበያ አቅርቧል። በ2024 ስ…
ፑቲን የአውሮፓ ህብረት አገራት የሩሲያን መርከቦች ቢወርሱ ሩሲያ ‹‹ተመጣጣኝ ምላሽ›› እንደምትሰጥ ተናገሩ ፕሬዝዳንቱ የሩሲያን የንግድ መርከቦች ለመያዝ የታሰቡ ዕቅዶችን ‹‹የባህር ላይ ወንበዴነትና ዝርፊያ››በማለት የገለጹ ሲሆን፤ የሞስኮ ምላሽ በፓስፊክ ውቅያኖስም ጭምር ‹‹በየትኛው…
አሜሪካ እና ኢራን የነሐሴ 11 የጊዜ ገደብ ከመድረሱ በፊት የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማራዘም ተስማሙ የአናዶሉ ምንጮች እንደገለጹት ግን ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚራዘም እስካሁን አልወሰኑም፡፡ አሜሪካ እና ኢራን በኢስላማባድ የተደረሰውን የ60 ቀናት …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued