Channel
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1
Updated: 2026-08-25
🚨አርሰናል አትሌቲ ለአልቫሬዝ ሚጠይቀውን ገንዘብ ለመክፈል ፋቃደኛ ነው። [Fabrizio Romano] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨|| ማርቲኔሊ እና አል-ሂላል በግል ውላቸው ላይ ለመስማማት ተቃርበዋል፣ ስምምነቱም ወደ 60 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ግምት አለው። ኢቱዋኖ ከማርቲኔሊ ሽያጭ ከአርሰናል ትርፍ 15-20% እንደሚያገኝ ይጠበቃል። [Hand Of Arsenal] 🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSE…
🚨 አል ሂላል ለጋብርኤል ማርቲኔሊ የኮንትራት ፕሮፖዛል አቅርበውለታል። በክለቦቹ መሃል ምንም ዓይነት ችግር አይኖርም። ከ £50-55 ሚሊዮን በሚደርስ ዋጋ ተስማምተዋል። Fabrizio Romano 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_AR…
አርሰናል ከአስቶን ቪላ ጋር በሚያደርገው የፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ላይ የጨዋታው የሚመሩት ዳኞች ይፋ ተደርጓል ። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ከወደ ጣልያን እንደሚወጡ መረጃወች ከሆነ ኬናን ይልዲዝ ለ 2 ወራት ያክል ከሜዳ የሚያርቀው ጉዳት አስተናግዷል :: ማንን የምናስፈርም ይመስላቹሃል በመጨረሻ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨| ኔልሰን በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ እንደሚሸጥ ይጠበቃል። ዌስት ሃም ዩናይትድ በተጫዋች ላይ ፍላጎት አሳይቷል። [ SamJDean ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨| ጋብርኤል ጄሱስ ለሽያጭ ቀርቧል።. ጄሱስ ወደ ናፖሊ ለመዛወር ተዘጋጅቷል ፣ ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ ስለ መልቀቅ ምንም አይነት ተጨባጭ እድገት አልተደረገም። ጄሱስ ከአርሰናል ጋር በሳምንት 250 ሺህ ፓውንድ የሚከፈለው ሲሆን ይህም የዝውውር ሂደቱን ሊያወሳስበው ይችላል። [ …
🚨 JUST IN አል ሂላል ጋብርኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም በ £50-55 ሚሊዮን ዋጋ ከአርሰናል ጋር ለመስማማት ተቃርበዋል። አሁን ከተጫዋቹ ጋር በግል ለመስማማት እየሰሩ ነው። ማርቲኔሊ የመጨረሻ ውሳኔውን እስካሁን አላሳወቀም። Fabrizio Romano 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_Z…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.