Channel
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሸር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 YouTube :https://www.youtube.com/channel/UClb3koVjtIzB37_2pKN-cVw ጥቆማ ለመስጠት እና ማስታወቅ ለመሰራት http://t.me/Darashbot
Updated: 2026-08-07
የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምላሽ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘውዱ ሃፍቱ በጉዳዩ ላይ የቀረቡለትን ሰነዶችና ማስረጃዎች በመመርመር ነፃና ገለልተኛ ውሳኔ መስጠቱን አስታውቋል። ፍርድ ቤቱ በሰበር ሰሚ ችሎት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች እንዲቀርቡ በተደጋጋሚ ትዕዛዝ መስ…
ሀገር ከፍተኛ በጀት በጅታ ልጆቿ ሲመክሩ ዛሬም በጫካ ጦር አንግበው ከመንግሥት ጋር የህዝብን ሠላም የሚነሱ አሉ። እኛ እንደ ህዝብ ፕሬዝዳንት ሳይሆን የሚያስፈገን ዳቦና ሠላም ነው። አዲስ አበባ እና ፊንፊኔ የሚሉ ሁለት ቃላት በሃሳብ አሟገቱን እንጅ መች አጣሉን። ብልፅግና በሩን ዘግቶ…
የምክክር ኮሚሽኑ ከመጀመሪያው ሲመሠረት በብዙዎች ሲፈራ የነበረው የመንግስትን ጣልቃ ገብነት ነበር። ባለፉት ሳምንታት ምክክሩ ሲጀመርም ኮሚሽኑ የመንግስትን ሁለት ዋና ተልዕኮዎች ለማስፈፀም ነው የተቋቋመው በሚል ብዙዎች እየተናገሩ ነበር። አሁንም ያ በግልጽ እየታየ ነው። @darashMe…
በአዲስአበባ ጉዳይ ተወሰነ አከራካሪ የነበረው የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት እንደተደረሰበት ተገለጸ በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ ከነበሩ አጀንዳዎች መካከል የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ ዋነኛው ሲሆን፣ በዛሬው የምክክር ውሎ በአጀንዳው ላይ ስምምነት ላይ…
Media post
ክልሉ ግድያውን አስተባብሏል‼️ ተመስገን ጌታቸው፣ ይታገሱ አሰግደው እና ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግልሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸው ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላ…
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡ አገሪቱ የምትከተለው የመንግስት ሥርዓት ምን ይሁን? ለሚለው ተመካካሪዎቹ ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት ትመራ በሚለው ላይ ሙሉ ለሙሉ ተስማም…
✨ ጎህ አስጠኚ | Goh Tutoring ✨ ወላጆች ልጆቻቹህ ለ2019 የትምህርት ዘመን ዝግጁ ናቸው? 📚 ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ልዩ የኦንላይን (Online) የማስጠናት አገልግሎት! 🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ የሚያገኙት ልዩ ጥቅሞች፡ 🖥️ በኦን…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.