Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-08-06
ቪኒሲየስ ጁኒየር ከሪያል ማድሪድ ጋር አዲስ የስድስት ዓመት ውል ሊፈርም ነው:: እሮብ ዕለት ከተደረገው ውይይት በኋላ ዛሬ ጠዋት ይፋ የሆነው የቃል ስምምነት አሁን ወደ እውነትነት ተቀይሯል፡ ቪኒ ጁኒየር በቅርቡ ይፈርማል :: ለቪኒሲየስ ጁኒየር አዲስ የስድስት ዓመት ውል፤ አሁን በ…
ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ በ ፌስ ቡክ ገፁ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከለንደን ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ ባጋጠመው የመውደቅ አደጋ ወቅት ጭንቀታቸውንና ፍቅራቸውን ላሳዩት አክባሪዎቹና ወዳጆቹ ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል። በፈጣሪ እርዳታ፣ በቤተሰቦቹና በሕክምና ባለሙያዎች ድጋፍ እንዲሁም በሕ…
"የኦርቶዶክስ ክርስትና እስከ ዘጠኙ ቅዱሳን መምጣት ድረስ የሕዝብ እምነት አልነበረም፤ የቤተ-መንግሥት ብቻ ነበር" የሚለው ተረክ እውነት ነውን? በዚህ ቪዲዮ፣ በቅርቡ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ለተነሱ ውዝግቦች ታሪካዊ፣ አርኪኦሎጂያዊ እና የሳንቲም ጥናቶችን (Numismatics) ዋቢ …
የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) መልእክት ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) ወቅት ባስተላለፉት መልእክት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አጉልተው አሳስበዋል ምዕመናን የተራቡትን በመመገብ፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የታመሙትንና የታሰ…
በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ በሚል መርህ ለ14 ዓመታት ተወዳጅነት ያተረፈው “ጦቢያ" በሆፕ ፎር ኦል በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አዘጋጅነት በአውሮፓ ከተሞች በአምስተርዳም ኦገስት 9 ኑረንበርግ ኦገስት 16 ፣ ፍራንክፈርት ኦገስት 23 ኮለን …
👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ 👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት 👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ 👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት 👉 በመገ…
በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። እሳቸው ለቀጣይ "አጭር የግል ቆይታ ወደ አውሮፓ" ጉዞ ማድረጋቸውን የሲቪል ካቢኔያቸው ቢገልፅም ሰኔ 7 ከካሜሩን ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም። ታዲያ አ…
ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የወንዶች አልባሳትን የሰረቁ 6 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳወቀ :: ቪትስ ተሽከርካሪ በመጠቀም የወንዶች አልባሳት ሱቅ ገንጥለው በመግባት ግምታቸው ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ ሱሪዎች፣ ጫማዎች እና ቲሸርቶችን ሰርቀው …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.