Channel
ክፍል አንድ(1) ቲክቶክ ላይ ወጣችሁ ልብስ ምትሸጡ(ኒቃቢስቶች)እህቶች! ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ያው የአብዘሃኛው መገኛ ቲክቶክ ስለሆነ እንጂ በሌሎችም ሚዲያ ምትወጡትን እህቶች ይመለከታል ማስታወሻው። ወላሂ ሚያስፈር ተግባር እያየን ነው ኒቃብ፣ ጅልባብ(ልብስ)እንሸጣለን እያሉ ሚዲያ ላ…
አላችሁ ይለቀቅ?
ቢስሚላህ ቲክቶክ ላይ ወጣችሁ ልብስ ምትሸጡ(ኒቃቢስቶች)እህቶች! በሚል ርእስ አሁን የፃፍኳት ወሳኝ የሆነች ማስታወሻ አለች ኢንሻ አላህ ከአሱር በኋላ ወይም ማታ ለቅላችኋለሁ። አንዳንድ የታዘብኳቸውን አሳዛኝ ክስተቶች ለማስታወስ ነው እጅግ በጣም ለየት ያለ ማስታወሻ ነው ሳታነቡት እንዳ…
ዚና ውርደት ነው! ቢስሚላህ አልሐምዱሊላህ ዚና ብድር ነው! ከተበደርከው የሚመለሰው ከቤተሰብህ ነው። እወቅ የሰዎችን ቤት ያንኳኳ የሱም በር ይንኳኳል፣ የሰዎችን ክብር የነካ የሱም ክብር ይነካል። ዝሙት ላይ የሚወድቅ ሰው የትም ቢዞር የአንድን ሰው እናቱን፣ እህቱን ወይም ልጁን ነው። …
ሱናን መከተል እና ከቢድዐ መከልከልን አስመልክቶ የአህሉስ-ሱንና መሪዎች ንግግር እና አደራዎች፦ 02 ሑዘይፈቱ ብኒልየማን - ረዲየሏሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላሉ፦ «كُلُّ عِبَادَةٍ لَمْ يَتَعَبَّدْ بِهَا أَصْحَابُ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ فَلَا تَتَع…
🔖 ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ የሱና ወዳጆች በሙሉ! 🌟 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~እነሆ! መሻኢኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ፣ ድናችንን የምንተዋወስበት፣ መንፈስን የሚያድስ የዳዕዋና የኮርስ ድግስ በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። "مَنْ …
⭕️ ክፍል ሰባት(7) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 3/ ይህ በተራ ቁጥር 2 ሥር የቀረበው ምሳሌ ሊከሰት የሚችለው የዝቅተኛ ተቅዋ ባለቤት በሆነው ሰው ላይ ነው፡፡ የከፍተኛ ተቅዋ ባለቤት ላይ ሊከሰት የሚችለው ምሳሌ ግን …
ኢንሻ አላህ ከትንሽ ደይቃ በኋላ ይለቀቃል
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-08-14 09:01 UTC