Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-08-14
🥀ዘዘወትር🥀 ነገረ ክርስቶስ፦ ያላወረደውን ሥጋን ነሥቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። ስቀለው ስቀለው ያሉት የት አሉ? ወደ ሰማይ ያረገውን ክርስቶስን መጥተው ይዩአ። በኵሩን ወደ ዓለም በላከው ጊዜ ለሰማይ አልነገረውም ከመላእክቶቹ ጋርም አልተማከረም። ክርስቶስ ማለት በትርጓሜው የእግዚአብሔር …
🍇 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፳፪ 🍇 ❣️ሚያዝያ 23 ዘጊዮርጊስ❣️ ቅዱስ ጊዮርጊስ፦ ጊዮርጊስ የሰማዕታት አለቃ ነው። ጌታችን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርዶ ከተኛህበት ተነሥ አለው። ጊዮርጊስ የሚጋደል ኀያል ነው። ከሰማይ የእኔ ወዳጅ የተመረጥክ ጊዮርጊስ ሆይ ጨክን የሚል ቃል ወረደ። አባ ጊዮ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 21 🍋 🍊፩. በመጀመሪያ ሐዋርያትን ዳግመኛ ነቢያትን ሦስተኛ ሊቃውንትን ለቤተክርስቲያን ጆሮ አድርጎ ሰጠን ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ ከዚህ ነቢያት ያላቸው ሰባ ሁለቱን አርድእት ነው። "ወወረደ አሐዱ ነቢይ እምይሁዳ ዘ…
Media post
#ክፍል 5፤ ነሐሴ 07/ 2018 ዓ.ም @ጎንደር ደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ በአታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ለልጆች (በአስኳላ በአማካይ ከአራተኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ለሚሆኑ ተማሪዎች) የተሰጠ የግእዝ ትምህርት ነው። ትምህርቱ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 ሰዓት …
ይደምረነ ምስለ ነፍሰ ጻድቃን። ሐመ በፈቃዱ ወተቀብረ በሥምረቱ። በቀራንዮ ተሰቅለ ወበጎልጎታ ተቀብረ። ኰነንዎ መኳንንት ለመኰንን ዘሥሉጥ ላዕለ ኢመዊት። ወኰርዕዎ ርእሶ በኅለት። አምላክ ዘኢይመውት ሞተ ምዕራፎሙ ለጻድቃን ዘውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ። በትንሣኤሁ ለመድኀኔዓለም በርህ ሠረቀ…
🌸 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፳፩ 🌸 ❤️ዘፋሲካ❤️ ፋሲካ፦ ይህቺ ፋሲካ ደገኛዪቱ ሕግ ናት። ሰማያት በዓልን ያደርጋሉ ደመናዎች በዓልን ያደርጋሉ። ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን ታደርጋለች። [ክርስቶስ] በሦስተኛው ቀን ሞትን አሸንፎ በሰንበት ትንሣኤን አደረገ። ቅዳሜ ማታ ለእሑድ አ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.