Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-08-14
በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ የግል መገናኛ ብዙኋን በገለልተኛ ቦርድ እንዲተዳደሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ለጊዜው እንዳይፈቀድ፣ ወደፊት ግን የአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ እየታየ ውሳኔ እንዲሰጥበት፣ የተቋማት ግንባታ፤ የሕግ የበ…
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በፍፁም ቸል ሊባሉ የማይገቡ 10 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች አንዳንድ ጊዜ የፍቅር ግንኙነቶች ሲጀምሩ እጅግ ማራኪና ፍጹም ይመስላሉ፤ ነገር ግን ጊዜ እያለፈ ሲሄድ አደገኛና መርዛማ ባህሪያት መታየት ይጀምራሉ። እነዚህን የጉዳት ምልክቶች በፍቅር፣ በስሜት ወይም "ሰ…
አሜሪካ ግዴታዋን እስካልተወጣች ድረስ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዝግ ሆኖ ይቀጥላል ስትል ኢራን አስታወቀች፡፡ 👉የሆርሙዝ ባህር መተላለፊያን በተመለከተ አሜሪካና ኢራን ተቃራኒ መግለጫዎችን ሰተዋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በኢራን ላይ የተካሄደው ጦርነት እየተባባሰ በመምጣቱ በሆር…
ቀን08/12/18 የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 📞09 09 17 48 53 📞09 07 36 23 85 🔵የስራ አይነት👉NGO phone opretor&reseption 🔶ደመወዝ===150dollar 🔶ፆታ===ወ/ሴት 🔶ልምድ===0አመት 🔶የት/ት ደረ…
በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌማን ደደፎ በኤክስ ገጻቸው ባወጡት ጽሑፍ፣ ሕወሓትን ከውድቀት ለማዳን በድርድር ስም አዲስ ሩጫ እየተጀመረ መሆኑን በማንሳት መንግሥት ከቡድኑ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንዳያደርግ አሳስበዋል። ፖለቲከኛው ባጋሩት መልዕክት፣ ሕወሓት በሚለኩሰው …
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ ቆሬ መሄጃ…
በአዲስአበባ ጉዳይ ተወሰነ አከራካሪ የነበረው የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት እንደተደረሰበት ተገለጸ በተመካካሪዎች ዘንድ በሰፊው አከራካሪ ከነበሩ አጀንዳዎች መካከል የፌደራል ከተሞች፡- የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ጉዳይ ዋነኛው ሲሆን፣ በዛሬው የምክክር ውሎ በአጀንዳው ላይ ስምምነት ላይ…
ኢትዮጵያ ዉስጥ በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የሞተዉ ግለሰብ ቤተሰብ 29 ሚሊዮን ዶላር ተፈረደላቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የዛሬ ሰባት ዓመት ግድም በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የሞተዉ ግለሰብ ቤተ-ሰቦች የ29 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተፈረደላቸዉ። እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር መጋቢት በ2019 ቢሾፍ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.